የብዝሀ-ህይወት ትምህርት ለተማሪዎች ተሰጠ

image description
image description
image description
image description
image description
- Recent News   

የብዝሀ-ህይወት ትምህርት ለተማሪዎች ተሰጠ

 

የጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ከአሜን አካዳሚ ለመጡ የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች በተግባር የተደገፍ የብዝሀ-ሕይወት ትምህርት ሰጠ፡፡ የማዕከሉ የብዝሀ-ህይወት ትምህርት ዳይሬክቶሬት ባለሙያዎች ቁጥራቸው 704 ለሚሆኑ ተማሪዎች ትምህርቱን በተግባር ሰጥተዋል