icon
የገበያ ማሰተዋወቅና ማስፋፊያ
ለአዋቂዎችና ለልጆች ምቹ የመዝናኛ እና የመጫወቻ ስፍራ እየፈለጉ ከሆነ ወደ ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ይምጡ። በንፁህ አየር፣ በተፈጥሮ ውበት እና በሰላማዊ አካባቢ የማይረሳ የመዝናኛ ጊዜ ይደሰቱ። ለቤተሰብ ጉብኝት፣ ለጓደኞች መሰብሰቢያ እና ለፎቶ ማንሳት ተስማሚ ቦታ ነው። መጥተው ተፈጥሮን ያግኙ፣ ዘና ይበሉ እና...
Read More icon icon