የማዕከሉ ዳይሬክተር መልዕክት
ኢትዮጵያ ቁጥራቸው ስድስት ሺ ለሚገመት የዕፅዋት ዝርያዎች መገኛ ስትሆን አስር በመቶ ለሚሆኑት ደግሞ በዚችው ሀገር ብቻ መገኛቸውን ላደረጉ ብርቅዬ ዕፅዋት መኖሪያም ነች፡፡ ይህ ደግሞ ሀገሪቱን የአለም የዕፅዋት ዝርያና የሰው ልጅ ለምግብነትና ለሌሎች የዕለት ተዕለት ፍጆታው የሚጠቀምባቸው አዝርዕት ምንጭነት ወይም መነሻ ማዕከል እንድትሆን የሚያደርጋት ዕውነታ ነው፡፡ ለሀገራችን በአይነቱ የመጀመሪያው የሆነውና በዘርፉ ምሁራን እንዲቋቋም ብዙ ውጣውረድ የተደረገበት የጉለሌ...ተጨማሪ ያንብቡ
ኢንጂነር ጉተማ ሞሮዳ ,የቢሮ ኃላፊ
ዜና
ለሚፈለጉ ሰዎች የቅርብ ጊዜ እንቅስቃሴዎች ዜና
ተጨማሪ ዜና icon
የቪዲዮ መግቢያ
ስለ ድርጅቱ
መጪ ሁነቶች
የቅርብ ጊዜ ሁነቶች
A great event at the great Gulele Botanical
- December 06, 2025 - December 09, 2025
- Gulele Botanical Garden
የቅርብ ጊዜ ሁነቶች
A great event at the great Gulele Botanical
- May 09, 2024 - May 15, 2024
- Gulele Botanical Garden
አገልግሎቶችን እና መረጃዎችን ያስሱ
እነዚህን አገልግሎቶች እየሰጠን ነው
ተጨማሪ አገልግሎቶችወቅታዊ ምስሎችን ያስሱ
Gullele Botanic Garden (GBG)
ተልዕኮ
ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ከኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ለሃገር በቀል፣ብርቅዬ እና ለመጥፋት የተቃረቡ የዕፅዋት ዝርያዎች ቅድሚያ በመስጠት በማሰባሰብና በማላመድ እንድሁም በማዕከሉ ያሉ ዝርያዎችን በመጠበቅና የምርምር ሥራዎችን በመስራት፣በቦታዊ እና በኢዘቦታዊ ዘዴዎች በማልማትና በመንከባከብ፣ ከመዋዕለ ህፃናት እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተግባር ተኮር የብዝሃ ህይወት ትምህርት ድጋፍ በማድረግ እና ተፈጥሮን መሰረት ያደረገ የመዝናኛና የኢኮቱሪዝም አገልግሎት ለህብረተሰቡ ተደራሽ ማድረግ ነው፡፡
ራዕይ
በ 2022 ዓ.ም በምርምር፣ በሆርቲካልቸር ልማት፣ በብዝሃ ህይወት ትምህርትና በኢኮቱሪዝም ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ ተምሣሌታዊ የዕፅዋት ማዕከል ሆኖ ማየት፡፡
እሴቶች
ብዝሃ ህይወትን መጠበቅ
ተግባር ተኮር ትምህርት
አካባቢያዊ ተስማሚነት
ውጤታማ አገልግሎት
ተፈጥሮን ማድነቅ
ዘለቄታዊነት
ምርምር
Do you have request? Call or visit us.
ስልክ: 011-1-54-70-10/61
አካባቢ:nearby Tsion hotel