በዕፅዋት ማዕከሉ እና በአፈሪካ ቢጂሲአይ አርቲአ...

image description
image description
image description
image description
image description
- Recent News   

በዕፅዋት ማዕከሉ እና በአፈሪካ ቢጂሲአይ አርቲአርፒ( Africa BGCI RTRP) ትብብር ተግባር ተኮር ስልጠና ተሰጠ

በዕፅዋት ማዕከሉ እና በአፈሪካ ቢጂሲአይ አርቲአርፒ( Africa BGCI RTRP)ተግባር ተኮር ስልጠና በጋራ ተሰጠ ፡፡ ስልጠናው ለማዕከሉ ባለሙያዎች ፣ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መምህራን ፣ ከኢትዮጲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ደን ቢሮ እና ከተለያዩ የዕፅዋት ማዕከላት ለመጡ ተሳታፊዎች ለሶስት ቀናት ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናው ትኩረቱና ያደረገው በየዘር አሰባሰብ፣ አያያዝ፣ ዝግመተ-ለውጥ፣ ፊኖሎጂ (Phenology) እና የችግኝ አጠባበቅ ላይ ነው፡፡ የAfrica BGCI RTRP የአሰልጣኞች የተሳተፉበት ህ ስልጠና ዛሬ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል። በዛሬው የመዝጊያ ዕለትም ሰልጣኞች በማዕከላችን በመገኘት የምርምር ፕሮጀክቶችን የጎበኙ ሲሆን፣ የተማሩትን የንድፈ-ሃሳብ ትምህርት በተግባር በመለማመድ እውቀታቸውን ይበልጥ እንዲያሳድጉ ተደርጓል።