የጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ለተቸገሩ ወገኖች ማዕድ አጋራ
የጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ለተቸገሩ ወገኖች ማዕድ አጋራ።በማዕከሉ የሚረዱ አቅመ ደካማ ወገኖች ለ2019 አዲስ አመት የተዘጋጀላቸውን የማዕድ ማጋራት ስጦታ ከማዕከሉ ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ጉተማ ሞረዳ እጅ ተቀብለዋል፡፡
በዚህም ቁጥራቸው አስራ ሶስት ለሚሆኑ በማዕከሉ ድጋፍ ለሚደረግላቸው ወገኖች ለእያንዳንዳቸው 15 ኪሎ ጤፍ ፣ 5 ሊትር ዘይትና 15 ዕንቁላል ማዕድ ተጋርቷል