
በኢኮቱሪዝም አገልግሎት ዙሪያ የፓናል ውይይት ተካሄደ
የጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል የሚሰጠውን የኢኮቱሪዝም አገልግሎት የበለጠ ተደራሽ ለማድረግ መከናወን በለባቸው ሥራዎች ዙሪያ የፓናል ውይይት ተካሄደ ።የዕፅዋት ማዕከሉ የብራንድ አምባሳደር የሆነው ታዋቂው ተጓዠ ጋዜጠኛ ሄኖክ ስዩም የመወያያ ሰነድ አቅርባ ውይይት ተደርጎበታል ። ውይይቱን የማዕከሉ ዋና ደይሬክተር ኢንጂነር ጉተማ ሞሮዳ መርተውታል ።
Comments
Nothing was found.
Leave Your Comments