መፀዳጃ ቤቶች ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ
የጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ቁጥሩ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣውን የተገልጋዩን የህብረተሰብ ክፍል ፍላጎት ለማሟላት በርካታ ሥራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል ።ቀደም ብለው ተገንብተው አገልግሎት ከሚሠጡት በተጨማሪ አዲስ ሶስት መፀዳጃ ቤቶች በማዕከሉ የጉብኝት አገልግሎት በሚሠጥባቸው ሥፍራዎች ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት ተደርገዋል ።ከዚህ በተጨማሪም በከተማው አስተዳደር ለማዕከሉ የተሰጡ ሶስት ዘመናዊ ተገጣጣሚ መፀዳጃ ቤቶች ( Smart Toilets) በተመረጡ ቦታዎች ላይ በመገጣጠም ሂደት ላይ ናቸው ።