ማዕከሉ ለሠራተኞቹ ማዕድ ከጓሮ አጋራ

image description
- Recent News   

ማዕከሉ ለሠራተኞቹ ማዕድ ከጓሮ አጋራ

የጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል በዛሬው ዕለት በከተማ ግብርና ካለማው የጓሮ አትክልት ለሠራተኞች በማከፋፈል ማዕድ አጋራ።በከተማ ግብርና ፕሮግራም የተመረቱትን ጎመን፣ሰላጣ፣ቆስጣ እና ስፒናች አትክልቶችን በበቂ መጠን ለሠራተኞች ተከፋፍሏል ።የማዕከሉ ከፍተኛ የሥራ ኋላፊዎ ች በአትክልት ሥፍራው ተገኝተው ማዕዱን ለሰራተኞቹ አከፋፍለዋል ።