ጠቅላላ ካውንስሉ የዘጠና ቀናት ዕቅድ የመጀመሪያ 30 ቀናት አፈፃፀምን ገመገመ
የጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ጠቅላላ ካውንስል የዘጠና ቀናት ዕቅድ የመጀመሪያ 30 ቀናት አፈፃፀምን ገመገመ።ጠቅላላ ካውንስሉ ከወር በፊት አንደማዕከል ለመፈፀም ያቀዳቸውን በዘጠና ቀናት ዕቅድ ባስቀመጣቸው ከማዕከሉ የሥራ ተፈጥሮ ጋር የተጣጣሙ ግቦች መሠረት የፈፀማቸውን ተግባራት ገምግሞ በእጅጉ የተሳኩ አንደሆኑ ስምምነት ላይ ደርሷል ።በመሆኑም ለቀጣይም በጊዜ የለንም መንፈስ ለተሻለ አፈፃፀም መሠራት እንዳለበት ድምዳሜ ላይ ተደርሷል።