''የጅኦ ስትራቴጂ ኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና''...

image description
- Recent News   

''የጅኦ ስትራቴጂ ኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና'' በሚል ርዕስ ውይይት ተካሄደ

የጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ኮሙኒኬሽን

የጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ማኔጅመንት እና ሠራተኞች ''ከስትራቴጂያዊ ኩስመና ወደ ታደሰ ቁመና'' በሚል ርዕስ ውይይት አደረጉ።ለውይይቱ መነሻ ሰነድ በማዕከሉ የኢኮቱሪዝም ዘርፍ ምክትል ዳይሬክተር በአቶ ሞገስ አባተ ቀርቧል።በሰነዱ ሀገራችን በቀጠናው እየፈጠረ ባለው ተፅኖ ፣ እያበረከተ ያለውን ሰላማዊና ዲፕሎማሲያዊ ሚና፣ በአባይና በቀይ ባህር ጉዳይ እና ተያያዥ ጉዳዮች ቀርበው ሰፊ ውይይት ተደርጓል ።