"ዕፅዋትን ይመልከቱ ንፁህ አየር ይተንፍሱ " በ...

image description
image description
image description
image description
image description
- Recent News   

"ዕፅዋትን ይመልከቱ ንፁህ አየር ይተንፍሱ " በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው ሁነት መካሄድ ጀመረ

በጉለሌ የዕፅዋት  ማዕከል "ዕፅዋትን ይመልከቱ ንፁህ አየር ይተንፍሱ " በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው ሁነት መካሄድ ጀመረ ።በመክፈቻ ስነስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል የኢካቱሪዝም ዘርፍ  ምክትል ዳይሬክተር እንግዶችን እንዃን ደህና መጣችሁ ካሉ በኋላ ሁነቱ የተዘጋጀው ማዕከሉን የበለጠ ለማስተዋወቅ መሆኑን  ገልፀው ሁነቱን በይፋ ከፍተዋል ።የአዋቂዎች የእግር ጉዞ ፣ የተማሪዎች የጥያቄና መልስ ውድድር ተካሂዷል ፣ የሰርከስ ትርኢት እና የጉለሌ የዕፅዋት ማዕከልን  ተሪከዊ ዳራ  ጭብጥ የያዘ ህብረዝማሬም ቀርቧል።ሁነቱ ከሰዓት በኋላም በተለያዩ ዝግጅቶቾ ይቀጥላል።