የገበያ ማሰተዋወቅና ማስፋፊያ

የገበያ ማሰተዋወቅና ማስፋፊያ

ለአዋቂዎችና ለልጆች ምቹ የመዝናኛ እና የመጫወቻ ስፍራ እየፈለጉ ከሆነ ወደ ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል ይምጡ። በንፁህ አየር፣ በተፈጥሮ ውበት እና በሰላማዊ አካባቢ የማይረሳ የመዝናኛ ጊዜ ይደሰቱ። ለቤተሰብ ጉብኝት፣ ለጓደኞች መሰብሰቢያ እና ለፎቶ ማንሳት ተስማሚ ቦታ ነው። መጥተው ተፈጥሮን ያግኙ፣ ዘና ይበሉ እና ይደሰቱ!

Tiktok :

@ecoturism2 

Fecebook:-

GulleleBotanicGarde

Ecotourism and promtion Directorate

Youtube-

@gullelebotancgarden

Telegram  

 Gullele Botanic Garden የቱሪዝም ልማትና ፕሮሞሽን ዳይሬክቶሬት